The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Sunday, April 20, 2014

ዋ! ታየኝ!

በክልል ማበድ
በጠላት ወጥመድ
ገብቶ መጠመድ
ሳያውቁ መንጎድ
አውቆ መቀለድ
እሳት እንዳይመጣ አገር እንዳይነድ
ሁሉን አጥፍተነው እንዳይሆን አመድ።