The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Sunday, April 20, 2014

ኢትዮጵያን ምትሉ፣

የሁሉም እናት
ኢትዮጵያችን ናት
ከመጻፍ ቅዱሱ ከተጠቀሱት
የወንዙ መፍለቂያ ግዮን የአለባት
የእነ ሉሲ መምጫ ዋና መሰረት
ዝንጉርጉር ልጆችሽ የምኖርባት
እናፈቅርሽ አለን ከልብ በኩራት
እንጠብቅሽ አለን እስከ አልፈት ሕይወት።