The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Sunday, April 20, 2014

የጥንቷን!

ዓለም ሲፈጠር
ዘመን ሲቆጠር
የቆየን አገር
አትፈርስም በጠላት በባንዳዎች ዘር።
   ኢትዮጵያዊ አብር በየአለህበት
   መክተህ ለማጥቃት ለኢትዮጵያ እናት
   ታሪኩ ይደገም እንደ ቅድመ አያት
    ቆርጠኽ ታገልና ጨብጥ ነፃነት።