The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Sunday, April 20, 2014

የአባቶች መልእክት!

እኛ ጠብቀን አስረከብናችሁ፣
እናንተ ግን ተሞኛችሁ።
   አወቅን ብላችሁ ሳታውቁ
  ይሄው ታያችሁ ስታልቁ።
የመጀመሪያ የነበራችሁ
ምነው ቀራችሁ።
   ፈትሹ መርምሩ
   ስለ እራሳችሁ ተማሩ
ለዘላለም እንድትኖሩ።