The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Saturday, April 19, 2014

ዋ!ዋ!ዋ!ዋ!ዋ!

በክፋት የነቁ
ተንክል የታጠቁ
ኅጥን የሰበቁ
ሕዝብ እያደቀቁ
ትውልድ እየውቁ
አገርን ነጠቁ።
   በአለርስት መጥላት
   የውጭ ማስገባት
   አቤት የግፍ ማት
መጣም አስገረመኝ ለአጫጭር አንገት
ፍፁም ለአቃታቸው አዙሮ ማየት።