The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Saturday, April 19, 2014

በአንድነቱ እንግፋ!

ኢትዮጵያ እንዳትጠፋ
በአንድነቱ ግፋ
በውሸት በወሬ ይቅር አትግፋ
አትተኛ በቁምህ ተው አታንቀላፋ።
ሕዝቡ  ሲቸገር መሪትህ ሲሸጥ
እንዲህ ተበትነህ ከምትቀመጥ
አንድነቱን ፈጥረህ ጠላት አንቀትቅጥ።