The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?
Ethiopians are Torchering by Shabia Woyane ! ኢትዮጵያውያን በሻቢያ ወያኔ የግፍ አገዛዝ ስር ሲሰቃዩ! እነዚህን አርመኔዎች ለመፋለም አጊላ ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ!
ምነው
ኢትዮጵያዊ በቁምህ ተኛህ፣
ሻቢያ ወያኔ፤ ገድሎ ጨርሶ እስከ ሚያጠፋህ።
በጣም ያሳዝናል የአሁኑ ዘመን፣
ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ዝም ብለን አየን።
አቤት የግፍ ብዛት! እውነት ይህቺ ቀን ታልፍ ይሆን!