The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Thursday, November 6, 2014

ኢትዮጵያ ብሎ ከልብ መልፋት ወይንስ ጠቦ መታየት ለጥፋት!





የማርክስሲስት ሌኒንስት ካድሬ
ወሬውን ያቁም አሁኑ ዛሬ
በሕዝብ አይቀልድ በኢትዮጵያ አገሬ።
አንተ ደግ ሕዝብ ኢትዮጵያን ለቀህ
እኒህ ካድሬዎች እንዳያጠፉህ
 እምቢ በማለት አይሆንም በላቸው
በኢትዮጵያውይነት ከፊትህ አጥፋቸው።