The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Saturday, April 19, 2014

ቶሎ በል ገስግስ!

መሬቱም ተሸጠ
ለባዳን ተሰጠ
ምነው ኢትዮጵያውይ ቁሞ ተቀመጠ
ጀግና መካች ሁኖ ያላንቀጠቀጠ
ጠላትን ተጋፍጦ አንገት ያልቆረጠ
የውጩን ባለሃብት ከቦ ከአላስሮጠ
እንዳይሆን ሰጋሁኝ ሞትን የመረጠ
አንገቱን የደፋ የተደፈጠጠ።