The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Saturday, April 19, 2014

ለምን ሰው ይክፋው!

  ተጨቆንሁኝ ብሎ ለምን ሰው ይክፋው፣
 ቆርጠኽ ከታገልኽው ሁሉም ወራጅ ነው።
    ወያኔም ይወድቃል ትንፋሽ አሳጣው፣
    ጊንጡን መርዘኛውን ተምቹን አንበጣው።
ወሬውን ቀንሰኽ አሳየው ተግባር፣
የኢትዮጵያን ጠላት ግንባሩን ስበር።