The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Sunday, June 28, 2015

የጀግኖች ምልክት አንበሶች ተቆጡ! የተኩላውን ጌታ ወያኔን ሊቀጡ! ኢትዮጵያውይ ጀግና ሸፍት በዓለም ላይ! ኢትዮጵያን በማጣት ከምትሰቃይ! ሸፍት! በቁምህ አትሙት! ሸፍት ኢትዮጵያን ነፃ አርጋት! ሸፍት! ሸፍት! ሸፍት!!!