The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Friday, June 13, 2014

መልዕክት ከአጊላ ኢትዮጵያ



ኢትዮጵያችን  ትቅደም
መለያየት  ይውደም
  መከለሉ  ይጥፋ
  በአንድነቱ ግፋ
እንደ ምንም  ብለህ ውጣ  ክችግር
አስብ የድሮውን የጋራን ፍጠር
በፍቅር በሰላም ሁሌም እንድንኖር
በኢትዮጵያ  እንኩራ በውዲቷ አገር።