The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Thursday, May 8, 2014

ከአጊላ ኢትዮጵያ፣ልዩ መግለጫ!

05/08/14 (በፈረንጆች)
        የሻቢያ ወያኔ የነፍሰ ገዳይ ቡድን፣ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰው ጥቃት፣እስራት፣ ግድያ..ወዘተ በጣም ያስቆጣንና የመከራው ተካፋይ መሆናችንን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሆነ የሰው መብት ተሟጋች ሊገነዘበው ይገባል።
    ይህ በውጪ ሀይል የሚታገዘው የነፍሰ ገዳይ ቡድን፣ እማማ ኢትዮጵያን ለውጪ በዝባዥ እንደ ሸቀጥ እየቸበቸብ ሕዝቡን ያለ መሬት ያስቀረና በኑሮ ውድነት፣ በችግር እየጠበሰ የግፍ ግፍ ከማድረሱ በላይ፣ ይህ አልበቃው ብሎ ውድ ኢትዮጵያውያንን በአገሪቱ ውስጥ፣ በአራቱ ማዕዘን እያረደ፣ እየፈጀ፣እየገደለ ይገኛል።
    የዚህ የነፍሰ ገዳይ ግፍ እስከ መቼ እንዲቀጥል እንፈቅዳለን?..?..? ኢትዮጵያውያን ልብ በማለት ችግራችንን እናስወግድ!
                          መከፋፈል መለያየት
                          ለጠላት ተመቸው ለማጥቃት
                          በአንድ ላይ በአንድነት
                          ኢትዮጵያውያን እንነሳ ለመመከት።
              እንነሳ! ተነሽ! ተነስ!
             እንምታ ጠላትን ግንባር እንከስክስ።
አጊላ ኢትዮጵያ! በዚህ በከፉ ታሪካዊ ወቅት፣ ለእማማ ኢትዮጵያና ለደጉ ሕዝብ ለነፃነቱ ታግሎ ለማታገል፣ ለውድ ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ዙሪያ ጥሪውን ያቀርባል።
                  ሞት ለገዳዮች!
                  ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች!
                  በምርጥና በቆራጥ  የኢትዮጵያ ልጆች፣ እማማ ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች!
                          እናቸንፋለን!