The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?

Image result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian PatriotsImage result for The photo of Ethiopian Patriots

Monday, May 12, 2014

05/12/14

              አጊላ ኢትዮጵያ
                ከውነቱ ሰይፍ ነው።
    ጥሪ ለቆራጥና ለምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ልብ ያለው ልብ ይበል፣ አምሮ ያለው እየተጫረ ያለውን እሳት ከአሁኑ ይገነዘበው ዘንድ  በትህትና እንጠይቃለን።
    አማራ ታይምስ በሚል ዌብ ሳይት የተለጠፈው ወይንም የሚረጨው መርዝ ከሻቢያ ወያኔ የበለጠ ቤንዚን እየአርከፈከፈ ነው።
     በአምስት መስመሮች የተፃፈው ይህን ይመስላል“ በኦሮሞ አክራሪዎች ሁለት የጎንደር ሴት ተማሪዎች ጡታቸውን ተቆረጠ የሚል ነው“ይህን እየገፋ ያለው የድሮው የኢሰፓኮው የደርግ ካድሬ የሞረሽ ወገኔ መሪ መሆኑን በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምን ሁሉ ሊረዳውና ሊቃወመው የግድ ይላል።
     ለመሆኑ በአሁኑ ስዓት ኢትዮጵያውያንን በቁጥር ከልሎ፣ከፋፍሎ በርሃብ፣ በኑሮ ውድነት፣ በማሰደድ፣መሬቱን ለውጪ ባለሀብት በመሸጥ በአሰቃቂ ሁኔታ የኢትዮጵያን ሕዝብ እየገደለ ያለው ማን ነው?
     አክራሪው የኦነግ ቡድን የኢትዮጵያን ምርጥ ልጆች የገደለውና የሚገለው ማን ረድቶትና ማን ፈቅዶለት ነው?
     አክራሪ የእስልምና ተከታይ በእናት ኢትዮጵያ ላይ እንዲፈነጭ የፈቀደው የሻቢያ ወያኔ አይደለምን? ይህ ሁሉ እየታወቀ ታዲያ በተለይ በአሁኑ ስዓት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀይሉን፣አቅሙን አጠናክሮ በአንድ ላይ ይህን የወራሪ የሻቢያ ወያኔን ጎጠኛ ቡድን ማስወገድ ሲገባው፣ ለምን ይሆን ከቶ የእነዚህ ሁለት ሴቶች ጡት ተቆረጠ ያውም የጎንደር ሴቶች ተብሎ በሰበር ዜና ይህ ጽሁፍ የቀረበው?
       ወድ ኢትዮጵያውያን ሆይ? ይህ ጉዳይ በሚገባ መመርመር አለበት። መልስም መስጠት ይገባዋል።
      የአማራው ታይምስ ብሎ የሚያራምደው ግለሰብ፣ ድሮ ካድሬ የነበር አሁንም የሻብያ ወያኔን ሥራ እየሰራ ነው።
      ስለዚህ አጊላ ኢትዮጵያ ለሞረሽ ወገኔ ወይንም ለአማሀራ ታይምስ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዲለቀውና  በእሳት መቀለዱ ያበቃ ዘንድ በጥብቅ ያስጠነቅቃል!
                     
                          ዋ !  ዋ!  ዋ!
                          ሞት ለካድሬዎች
                          ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች
     በምርጥና በቆራጥ ልጆቾ፣እማማ ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች
                     እናቸንፋለን!