The Patriotic And Heroic Ethiopians! አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ኢትዮጵያን ጠብቀው ለትውልድ አስረክበዋል! እኛስ?
ጀግናው እምየ ንጉሥ ምንይልክ፣ ታሪክህ የዘላለም ነው ሁሌም ይባረክ። አዎ! ለጠላትማ ነህ የመቀመጫ እከክ።
የነጭ ገዥዎችን ያስተነፈሰው፣
የጭቁን ሕዝብ ሁሉ የዓለም መሪ ነው።
ትውልድም ይኮራል በሰራኽው ስራ፣
ባንዳው ግን ይኖራል እየገባው ግራ፣
ክህደት ነው አሸራው ምንጊዜም ኪሳራ።